"ነቢይ መኮንን፤ የያኔውን የጨለማ ጊዜና እሥር ቤት ወደ ብርሃን የለወጠልን ነው" የሚሉት አቶ ፍቅሬ "ራያ" ረታ፤ ሰሞኑን ላይመለስ ዓለምን ስለተሰናበተው ገጣሚና ደራሲ ነቢይ መኮንን የእሥር ቤት ሕይወትና የጥበብ ክህሎቶቹን አንሰተው ከትውስታዎቻቸው ያጋራሉ። ያፅናናሉ።
አንኳሮች
- ትውውቅ
- ክራንቻ ኩሩሞቢ -የነቢይ መኮንን የእሥር ቤት ባንድ
- የማፅናኛ ቃሎች
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
