Ambassador Fitsum Arega, Director-General of the Ethiopian Diaspora Services (EDS). Credit: Credit: F.Aregaአምባሳደር ፍፁም አረጋ፤ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር፤ መጪውን የኢትዮጵያና አውስትራሊያ 60ኛ ዓመት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አካትተው፤ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላትን ሀገራዊ ትስስሮሽ አሰናስለው ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
አምባሳደር ፍፁም አረጋ፤ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር፤ መጪውን የኢትዮጵያና አውስትራሊያ 60ኛ ዓመት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አካትተው፤ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላትን ሀገራዊ ትስስሮሽ አሰናስለው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሁለተኛ ትውልድ
- የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎትን ወደ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤት የማሳደግ ዕሳቤ
- የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ቀን
- የጥምር ዜግነት ጥያቄ