Artist Olana Janfa and his "Too Much Drama" paint. Credit: OD.Janfaአርቲስት ኦላና ዳመና ጃንፋ፤ ኢትዮጵያ ተወልዶ። የኖርዌይ ዜኘትን ተላብሶ፣ ከአውስትራሊያዊት ባለቤቱ ለልጅ አባትነት በቅቶ መኖሪያውያን ሜልበርን አውስትራሊያ ያደረገ ሰዓሊ ነው። "Too Much Drama" የሚለው የስዕል ኤግዚቪሽኑ ቅዳሜ ጁን 29 ተጋባዥ ታዳሚ እንግዶች ባሉበት የሚከፈት ሲሆን፤ ከጁላይ 2 እስከ ሴፕቴምበር 6 ድረስ በዳንዲኖንግ ክፍለ ከተማ ለሕዝብ ዕይታ ይበቃል።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አርቲስት ኦላና ዳመና ጃንፋ፤ ኢትዮጵያ ተወልዶ። የኖርዌይ ዜኘትን ተላብሶ፣ ከአውስትራሊያዊት ባለቤቱ ለልጅ አባትነት በቅቶ መኖሪያውያን ሜልበርን አውስትራሊያ ያደረገ ሰዓሊ ነው። "Too Much Drama" የሚለው የስዕል ኤግዚቪሽኑ ቅዳሜ ጁን 29 ተጋባዥ ታዳሚ እንግዶች ባሉበት የሚከፈት ሲሆን፤ ከጁላይ 2 እስከ ሴፕቴምበር 6 ድረስ በዳንዲኖንግ ክፍለ ከተማ ለሕዝብ ዕይታ ይበቃል።
አንኳሮች
- የስዕል ኤግዚቪሽን
- "Too Much Drama"
- ሥፍራና ቀን