“ የዓይናችንን ጤና በሥራ ላይ ሆነን እንጠብቀው ” - የዓለም አቀፉ ዕይታ ቀን መርህ

Ato Yonas and Ato Mohammed
አቶ ዮናስ ደሬ የብራውንስዊክ ላይንስ ክለብ ጸሀፊ እና የማኅበረስብ አገልግሎት ባለሙያ ፤ እንዲሁም አቶ መሐመድ ኤልሞ የአይስ ፎር አፍሪካ የኮሙኒኬሽን ተወካይ የዓለም አቀፉን የዕይታ ቀን ምክንያት በማድረግ የሚደረገውን የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት አስመልክተው ያስረዳሉ።
Share