"ብዙ የአፍሪካ ሀገራት ድርሰትን ለድርሰት ብለው ነው የጀመሩት፤ የኢትዮጵያ ደራሲያን ግን ድርሰትን ለሀገር የችግር መፍቻ ብለው ስለሆነ ልዩ ያደርጋቸዋል"ደራሲ ጌታቸው በለጠ13:54Author Getachew Belete, [former] President of the Ethiopian Writers Association. Credit: G.Beleteኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (12.73MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ምልሰታዊ ምልከታ፤ ደራሲ ጌታቸው በለጠ፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር (ኢደማ) ፕሬዚደንት፤ ስለ ኢደማ ምሥረታ፣ ተልዕኮና ሚና ይናገራሉ።አንኳሮችየደራሲ ማንነትና ብቃትየኢትዮጵያ ደራሲያን አንኳር ሙያዊ አስተዋፅዖዎችየኢደማ ድምፅየኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍና የደራሲያን የጥበብ ጉዞShareLatest podcast episodesምልሰታዊ ምልከታ "የወታደር ክፉ የለውም፤ የመሪ ክፉ ነው ያለው" ሻለቃ ቦጋለ ንጋቱአውስትራሊያና ጃፓን ነፃ የኢንዶ - ፓስፊክ ቀጣና ስትራቴጂያዊ ትብብር እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የሩስያውን ፕሬዚደንት ወደ ድርድር ጠረጴዛ ለማምጣት በሁለት የሩስያ ነዳጅ ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣሉጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ኢትዮጵያ ውስጥ መገንጠልም፤ መጠቅለልም አይሠራም። ኢትዮጵያ ትውልድ ተቀባብሎ የሚያፀናት ሀገር ትሆናለች" አሉRecommended for you25:36ምልሰታዊ ምልከታ 'የወታደር ክፉ የለውም፤ የመሪ ክፉ ነው ያለው' ሻለቃ ቦጋለ ንጋቱ07:05አውስትራሊያና ጃፓን ነፃ የኢንዶ - ፓስፊክ ቀጣና ስትራቴጂያዊ ትብብር እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ