"ፕሮፌሰሮቹ - መጽሐፍ ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ፕሮፌሰሮች ያለፉበትን ሕይወት፣ ለሀገሪቱ ያላቸው ከፍተኛ ሚናና የኢትዮጵያን የታሪክ ገፅታ ለማሳየት የተፃፈ ነው" ተሾመ ብርሃኑ19:20Author Teshome Berhanu Kemal. Credit: TB.Kemalኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (17.71MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፤ አዲስ ለሕትመት ባበቁት "ፕሮፌሰሮቹ" መጽሐፋቸው ስለምን ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ፕሮፌሰሮች ሙያዊ አስተዋፅዖዎች ላይ ለማተኮር እንደወደዱ ይናገራሉ።አንኳሮችየደራሲ ተግዳሮቶችየኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር ሚናተደራሽነትየደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል ግለ ሕይወት ታሪክ ሕትመት ዕሳቤተጨማሪ ያድምጡ"መጽሐፉን መፃፉ እንደመስታወት በለሰለሰ አለት ላይ የመውጣት ያህል ነው" ደራሲ ብርሃኑ ተሾመ ከማልShareLatest podcast episodes#97 Complimenting someone’s style (Med)ሐማስ የጋዛ ጎዳናዎችን በቁጥጥር ስር እያዋለ ነውበኢትዮጵያ የድህነት መጠን ባለፉት 10 ዓመታት የ10 በመቶ ጭማሪ በማሳየት ወደ 43 በመቶ እንደሚያሻቅብ የዓለም ባንክ አመለከተየሰላም ምሕንድስና፤ ደስታና ዕንባን ያቀላቀለው የእሥራኤል ታጋቾችና የፍልስጥኤም እሥረኞች ለቀቃ በመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ጎሕ ቅደት ተመሰለ