በሥነ ጽሑፍ ሥራዎቻቸው 32 መፃሕፍትንና ከ2000 በላይ መጣጥፎችን ለአንባቢያን ያበረከቱት አንጋፋ ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፤ ሰሞነኛ ስለሆነው "ፕሮፌሰሮቹ" መጽሐፋቸው ተልዕኮና ይዘት ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- ዓላማና ጭብጦች
- የፕሮፌሰሮቹ ማንነትና ሙያዊ አስተዋፅዖዎች
- ፍቺና ፅሑፍ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Kassahun Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
