ረድኤት ከአውስትራሊያ ወደ ኢትዮጵያ24:01Ayalew Hundesa and Michael Melese Source: A. Hundesa and M. Meleseኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (21.38MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ አያሌው ሁንዴሳ - የቀድሞው የኒው ሳውዝ ዌይልስ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና የሲድኒ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ረድኤት አስተባባሪና አቶ ሚካኤል መለሰ በብሪስበን - የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ረድኤት አስተባባሪ፤ እንደምን የማኅበረሰቡን አባላትና የአውስትራሊያ ለጋስ ድርጅቶችን ችሮታ ወደ ኢትዮጵያ እንደላኩ ይናገራሉ።አንኳሮች ለሰናይ ምግባራት መነሳሳትተግዳሮቶችና ቅሬታ የተሞክሮ ምክረ ሃሳቦችና ምሥጋናShareLatest podcast episodesየመጀመሪያ ጊዜ ቤት ገዢዎች የአምስት ፐርሰንት ተቀማጭ ፖሊሲና የአረጋውያን ክብካቤ ሠራተኞች ደመወዝ ጭማሪ ከዛሬ ኦክቶበር 1 ጀምሮ ግብር ላይ ውለዋልበትግራይ ክልል የወባ በሽታ በወረርሽኝ መልክ መከሰቱ ተነገረ“ በአውስትራሊያ ያሉት የበጎ ፈቃድ አገልጋዮች ያደረጉት አስተዋፅዖ ታላቅ ነው፤ የበርካታ ታዳጊዎችን ሕይወት ለውጠዋል” የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት“ ኑ እና አብረን እራት እንብላ ፤ ወገኖቻችንንም እንርዳ "- የብሬቭኸርትስ ኢትዮጵያ አባላት