አቶ በድሉ ደስታ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አስመራጭ ኮሚቴ አባል፤ እሑድ ጁላይ 23 / ሐምሌ 16 ስለሚካሔደው አዲስ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ አስፈላጊነትና ወሳኝነትን አበክረው በማንሳት ያሳስባሉ።
አንኳሮች
- የድግግሞሽ የምርጫ ጥሪ መንስዔዎች
- የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፋይዳዎች ግንዛቤ ደረጃ
- የምርጫ ጥሪ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends

