"በአፍሪካውያን ሴቶች ዘንድ የቅድመ እርግዝና እንክብካቤ አገልግሎቶች አጠቃቀም ዝቅተኛ ነው" በየነ መረሳ17:17Beyene Merssa, PhD Student at Deakin University. Credit: B.Merssaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (15.84MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android በየነ መረሳ፤ በዲከን ዩኒቨርሲቲ የነርስነትና አዋላጅነት ትምህርት ቤት ሶስተኛ ዲግሪ ተማሪ፤ በቪክቶሪያ ነዋሪ በሆኑ አፍሪካውያን ሴቶች ላይ በማካሔድ ላይ ስላሉት የቅድመ እርግዝና ክብካቤ ጥናታዊ ምርምር ፕሮጄክት ያስረዳሉ።አንኳሮችየቅድመ እርግዝና ክብካቤ ፕሮጄክት ትልሞችየቅድመ እርግዝና ክብካቤ ምንነትየአፍሪካውያን ሴቶች ቅድመ እርግዝና ክብካቤ ግንዛቤተጨማሪ ያድምጡ"ጤናማ ልጅ ለመውለድ እናቶች አንባቢ መሆን አለባቸው" በየነ መረሳShareLatest podcast episodesለሥራ አጥነትና የወጣት ጥፋተኞች እሥራት ቁጥር መናር አስባቦች ምንድን ናቸው?"ኢትዮጵያውያንም ማንኛውም ጥቁር የሚደርስበት ጥቃት ይደርስባቸዋል፤ ጥቁር አይደለሁም የሚል አስተሳሰብ ካለ ይህ የንቃት ጉድለት ነው፤ ያሳስባል" ዶ/ር ተበጀ ሞላ"ዘረኝነት ቴክኖሎጂ እያገዘው እየሰፋ የሔደበት ጊዜ ላይ ስለምንገኝ በተለይ ኢትዮጵያውያንን ሊያሳስበን የሚገባ ጉዳይ ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላውየኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ከሕግ ውጪ የሚፈፀሙ ግድያዎች፣ ምጣኔ ሃብታዊ ውድቀትና የሰብዓዊ መብቶች ቀውስ ኢትዮጵያ ውስጥ በአስቸኳይ እንዲገታ ጥሪ አቀረበ