ዶ/ር አዳነ ገበያው - በ Prairie ስቴት ኮሌጅ የተቋማዊ ምርምርና ዕቅድ ዳይሬከተር፤ ስለ ብሔራዊ ቋንቋ አስፈላጊነትና የትምህርት ጥራት ደረጃ ማሽቆልቆል አሳሳቢነትን አንስተው ያመላክታሉ።
አንኳሮች
- ሙያና ሙያተኛ
- ፖለቲካና ሥርዓተ ትምህርት ቀረፃ
- ትምህርታዊ ተቋማትና ፖለቲካዊ ሹመት
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
