Dr Asrat Atsedeweyn Source: Suppliedዶ/ር አሥራት ዓፀደወይን - የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የኮቪድ - 19 ወረርሽኝን በመከላከል ሕይወቶችን ይታደግ ዘንድ ለቀድሞ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችና ሠራተኞች፤ እንዲሁም በውጭ አገር ያሉ ኢትዮጵያውያን ግለሰቦችና ተቋማት በዕውቀት፣ በቁሳቁስና በንዋይ ችሮታ እንዲያደርጉለት የግብረ ሰናይ ጥሪያቸውን ያሰማሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይን - የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የኮቪድ - 19 ወረርሽኝን በመከላከል ሕይወቶችን ይታደግ ዘንድ ለቀድሞ የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችና ሠራተኞች፤ እንዲሁም በውጭ አገር ያሉ ኢትዮጵያውያን ግለሰቦችና ተቋማት በዕውቀት፣ በቁሳቁስና በንዋይ ችሮታ እንዲያደርጉለት የግብረ ሰናይ ጥሪያቸውን ያሰማሉ።