Dr Assefa Balcha, Former President of Wollo University. Credit: A.Balchaዶ/ር አሰፋ ባልቻ የታሪክ ተመራማሪና የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ ሰሞኑን "Why Should We Preserve Ethiopia's Medico-Magical Manuscripts" በሚል ርዕስ በ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) ለሕትመት ስላበቁት ጥናታዊ ፅሑፋቸው ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር አሰፋ ባልቻ የታሪክ ተመራማሪና የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ ሰሞኑን "Why Should We Preserve Ethiopia's Medico-Magical Manuscripts" በሚል ርዕስ በ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) ለሕትመት ስላበቁት ጥናታዊ ፅሑፋቸው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- አገር በቀል መድኃኒቶችን ከዘመናዊ ሕክምና ጋር ማዋደድ
- የአገር በቀል መድኃኒቶች በአሁኑ ትውልድ ዘንድ ያለው ተቀባይነት
- የግል ባለ ሃብቶች በአገረሰብ መድኃኒቶች ላይ ሙዋዕለ ንዋይን የማፍሰስ ትሩፋቶች