ዶ/ር አሰፋ ባልቻ የታሪክ ተመራማሪና የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ ሰሞኑን "Why Should We Preserve Ethiopia's Medico-Magical Manuscripts" በሚል ርዕስ በ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) ለሕትመት ስላበቁት ጥናታዊ ፅሑፋቸው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- አገር በቀል የሕክምና መድኃኒቶች
- አገር በቀል የሕክምና መድብሎች ጥበቃ ፋይዳዎች
- ጥንታዊ የሕክምና መድብሎችን አሰባሳቢ ተቋም የመመሥረት አስፈላጊነት
Share






