"ኢትዮጵያዊነት የደም፣ የባሕልና የቋንቋ ልውውጥ ውጤት ነው" ዶ/ር አውግቸው አማረ14:09Awegichew Amare Agonafir. Credit: AA.Agonafirኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (12.18MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር አውግቸው አማረ አጎናፍር፤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህርና ተመራማሪ ናቸው። በቅርቡ Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture (JAAL) ላይ "በኢትዮጵያ የሕዝብና ባሕል ትስስር የጦር ሠራዊቱን ሚና የሚመለከቱ አንዳንድ ጉዳዮች (ከ14ኛው እስከ 16ኛው መካከለኛ ክፍለ ዘመን)" በሚል ርዕስ መጣጥፋቸውን ለሕትመት አብቅተዋል። በዘመኑ 'የጨዋ ሠራዊት' ተብሎ ይጠራ ስለነበረው የጦር አደረጃጀት ታሪክና የብሔራዊ ማንነት ግንባታ አስተዋፆ ታሪካዊ ዋቤ ነቅሰው ያመላክታሉ።አንኳሮችየጨዋ ሠራዊት አራት ዋነኛ የአደረጃጀት ዓይነቶችየሠራዊት ግንባታ ሂደቶችየጨዋ ሠራዊትና ብሔራዊ ማንነትተጨማሪ ያድምጡ"የጨዋ ሠራዊት በተሠማራበት ሁሉ ቀልጦ የኢትዮጵያን የግዛት አንድነት በማስጠበቅ ቀጣይ አድርጓል" ዶ/ር አውግቸው አማረShareLatest podcast episodesስንብት፤ የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች የባሕል ተፋላሚዋ አክስት ሮዳ ሮበርትስመጽሐፍ ሻጮች ስልጠና ቢሰጣቸው ደስ ይለኛል፤ ለደራሲያን የሚሰጡት ክብር አናሳ ነው። በጣት የሚቆጠሩት ካልሆኑ በስተቀር።" ደራሲና ጋዜጠኛ ሃሊ ሙዘይን"ለመላው ኢትዮጵያውያንና የዓለም ሙስሊሞች እንኳን በሰላም አደረሳችሁ፤ ተቻችለን የምንኖር ያድርገን፤ መልካም ኢድ ይሁንልን" ሼህ አብዱራህማን ሐጂ ከቢር#106 Mmm or Hmm? Trying new and unusual food