Bereket Duko (PhD) is a research fellow at the University of South Australia. Credit: B.Duko / Getty Imagesዶ/ር በረከት ዱኮ፤ በደቡብ አውስትራሊያ ዩኒቨርሲቲ የኅብረተሰብ ጤና ተመራማሪ ናቸው። በቅርቡ ከአንድ አጥኚ ቡድ ጋር በመሆን በቅድመ እርግዝናና በእርግዝና ወቅት ሲጋራ የሚያጤሱ ሴቶች ላይ የሚከሰቱ የጤና ጠንቆችን፤ እንዲሁም ከመጠን በላይ ውፍረት ያላቸው ሴቶች የሚወልዷቸው ልጆች ለኦቲዝም ተጋላጭነታቸው እጥፍ መሆኑን ስለሚያመላክተው የጥናት ግኝቶቻቸው ያስረዳሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር በረከት ዱኮ፤ በደቡብ አውስትራሊያ ዩኒቨርሲቲ የኅብረተሰብ ጤና ተመራማሪ ናቸው። በቅርቡ ከአንድ አጥኚ ቡድ ጋር በመሆን በቅድመ እርግዝናና በእርግዝና ወቅት ሲጋራ የሚያጤሱ ሴቶች ላይ የሚከሰቱ የጤና ጠንቆችን፤ እንዲሁም ከመጠን በላይ ውፍረት ያላቸው ሴቶች የሚወልዷቸው ልጆች ለኦቲዝም ተጋላጭነታቸው እጥፍ መሆኑን ስለሚያመላክተው የጥናት ግኝቶቻቸው ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የትምባሆ ሱስና እርግዝና
- አልቅጥ ውፍረት ያላቸው እናቶችና የልጆቻቸው የትምህርት አቀባበል አሉታዊ ተፅዕኖ
- ምክረ ሃሳቦች