Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

"እኛ ኤርትራ፣ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ሶማሌ እንላለን፤ ልጆቻችን የሚኖሩት እንደ አፍሪካዊ ነው። በእነሱ ጭንቅላት ማሰብ ግድ ይሆናል" ዶ/ር ብርሃን አሕመድ

Dr Berhan Ahmed PIC I.png
Dr Berhan Ahmed, CEO of Africause, Youth and Community Service. Credit: SBS Amharic

ዶ/ር ብርሃን አሕመድ፤ የAfriCause ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ የድርጅታቸውን ተልዕኮና ሚና፣ አፍሪካውያን - አውስትራሊያውን አውስትራሊያ ውስጥ ገጥሟቸው ስላሉ አንኳር ማኅበራዊ ተግዳሮቶችን ነቅሰው ያመላክታሉ።


Published

Updated

By Kassahun Negewo

Source: SBS



Share this with family and friends


ዶ/ር ብርሃን አሕመድ፤ የAfriCause ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ የድርጅታቸውን ተልዕኮና ሚና፣ አፍሪካውያን - አውስትራሊያውን አውስትራሊያ ውስጥ ገጥሟቸው ስላሉ አንኳር ማኅበራዊ ተግዳሮቶችን ነቅሰው ያመላክታሉ።


አንኳሮች

  • ሽግግር ከAfrican Think Tank ወደ AfriCause
  • የAfricause ምሥረታና ዓላማ
  • ለአዕምሮ ሕመም መጋለጥ
  • ለጎዳና ተዳዳሪነት መዳረግ
  • የወጣቶች ትምህርት ማቋረጥ
  • የሕግ ችግር

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now