ዶ/ር ብርሃን አሕመድ፤ የAfricause ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ አፍሪካውያን አውስትራሊያውያን ልጆቻቸውን ለመታደግና እየናረ ላለው ፍቺ ብልሃት ለማበጀት ማለፊያ ቤተሰባዊ ትስስሮሽ ስለሚኖረው ሚና ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የተማሪዎች፣ ትምህርት ቤቶችና ወላጆች ችግር
- የቤተሰብ ጊዜ
- የፍቺ ቁጥር ንረት
- ቤተሰባዊ ትስስሮሽ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
