ዶ/ር ብሥራት አክሊሉ፤ የቀድሞ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ተማሪዎች ማኅበር ሰብሳቢ፤ የአሁኑ የእንጦጦ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ወደ መሠረተ ስያሜው ተፈሪ መኮንን እንዲመለስ የመወሰኑን ታሪካዊ ፋይዳዎችና የትምህርት ቤቱን 100ኛ ዓመት ለማክበር እየተደረጉ ስላሉ መሰናዶዎች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የአደራ ቃል ጥበቃ
- የ100ኛ ዓመት መዘከሪያ የመጽሐፍ ሕትመት ዝግጅት
- የአርቲስት ደበበ እሸቴ ምኞትና ዕውነታ
- ስጦታ
- ትውስታና ምስጋና






