ዶ/ር ብሥራት አክሊሉ፤ የቀድሞ ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ተማሪዎች ማኅበር ሰብሳቢ፤ በአሁኑ መጠሪያው የእንጦጦ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅን ወደ ቀድሞ ስያሜው ተፈሪ መኮንን እንዲመለስ ማኅበራቸው እያደረጋቸው ስላሉት እንቅስቃሴዎች ያስረዳሉ። ትምህርት ቤቱ በሚቀጥለው ዓመት 100ኛ ዓመቱን ከማክበሩ በፊት መሠረተ ስያሜውን እንደሚያገኝ ያላቸውን ተስፋ ይገልጣሉ።
አንኳሮች
- ከተፈሪ መኮንን - እንጦጦ ከእንጦጦ ወደ ተፈሪ መኮንን
- የተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ትሩፋቶች
- የስያሜ ለውጥ ተስፋ
- የ100ኛ ዓመት ክብረ በዓል መሰናዶ
Share






