"መሬትን በብሔር ከተረዳነው ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ዜጋ ከተወለደበት ሥፍራና ከብሔሩ ውጪ መሬት የማግኘት ዕድሉ ጠባብ ነው" ዶ/ር ብራይትማን ገ/ሚካኤል15:14Dr Brightman Gebremichael Ganta. Credit: BGM.Gantaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (8.22MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል ጋንታ፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በመሬት አስተዳዳር ተቋም የሕግ መምህርና በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የኢኮኖሚና ማኅበራዊ መብቶች ክፍል ዳይሬክተር ናቸው። በቅርቡ "Federalism and Land Rights in the Context of Post-1991 Ethiopia" በሚል ርዕስ በ Journal of Development Societies ላይ ለሕትመት ያበቁትን ጥናታዊ መጣጥፋቸውን አስመልክተው ያስረዳሉ።አንኳሮችበመሬት ባለቤትነትና መብቶች መካከል ያሉ ተቃርኖዎችየሐረሪ ሕገ መንግሥት ከሌሎች ክልሎች መለየትዜግነትና የመሬት ባለቤትነት መብቶችተጨማሪ ያድምጡ"አሁን ላለንበት የፖለቲካ ቀውስ የመሬት ባለቤት ሕገ መንግሥቱ ላይ የሠፈረውን ብሔርን መሠረት ያደረገ አረዳድ ስላለ ነው" - ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤልShareLatest podcast episodesወደ ጎን የተገፋውታሪክ፤ የአቦርጂናልና ቶረስ ሰርጥ ደሴተኞች አገልግሎት በአንዛክ ቀን#109 ዕድሜያቸው እየገፋ ስላሉ ወላጆች መናገርበኢትዮጵያ በቁልፍ መሠረተ ልማቶች ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ሠራተኞችና ኃላፊዎችን በፅኑዕ እሥራት የሚቀጣ ረቂቅ አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበየፖርት ኧርተር የጅምላ ግድያ 30ኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ ተከናወነ