ዶ/ር ደረጀ ገድሌ ጌጤ፤ በኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ የኢፒዲሚዮሎጂና ባዮስታቲስቲክስ ዲፓርትመንት ተመራማሪ ናቸው። በአሁኑ ወቅት Endometriosis በሴቶች መራቢያ አካል አካባቢ በሚያደርሰው ሕመም ሳቢያ በትምህርት፣ በወሲባዊ ፍላጎት መቀነስ፣ የወር አበባ መዛባት፣ በአዕምሮ ጤና ላይ እያስከተለ ያለውንና ለማኅፀን ካንሰርም ሊዳርግ እንደሚችል እያደረጉ ያለውን ምርምራ አጣቅሰው ለኢትዮጵውያን ሴቶችና የሕክምና ባለሙያዎች ምክረ ሃሳባቸውን ያጋራሉ።
አንኳሮች
- ኢንዶሜትሪዮሲስ ምንድነው?
- የሕመሙ መንስኤና ተጠቂዎች
- ምርመራና ሕክምና
- ምክረ ሃሳቦች
Share






