The meeting between King Solomon and the Queen of Sheba. Credit: DeAgostini/Getty Imagesዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ ለሕትመት ስላበቁት “ሰሎሞናውያን፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ታሪክ (1262 - 1521) ጭብጦች ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ ለሕትመት ስላበቁት “ሰሎሞናውያን፤ የኢትዮጵያ መንግሥት ታሪክ (1262 - 1521) ጭብጦች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የአክሱም የኢትዮጵያ ቅድስት ከተማነት
- የአምሐራና የሐበሻ (ት) መጠሪያ በብሔረ-ኢትዮጵያ ስያሜ መሰወር
- የአዜባዊነት ተምኔታዊ ር ዕዮትና የብሔረ-ኢትዮጵያ መወለድ