"ዛሬ የኢትዮጵያውያን ባሕል የምንላቸው የተፈጠሩት በመካከለኛው ክፍለ ዘመን ከአዜባዊነት ርዕዮተ ዓለም ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው12:30Dr Deresse Ayenachew. Credit: A.Ayenachewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.54MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የታሪክ ረዳት ፕሮፌሰር ሲሆኑ፤ በአሁኑ ወቅት በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ናቸው። መንፈሳዊው ክብረ ነገሥትና ፖለቲካዊው የአዜባዊነት ርዕዮተ ዓለም ኢትዮጵያዊነትን ለተላበሰ ብሔራዊ ማንነት ዕነፃ ስላበረከቱት አስተዋፅዖዎችና የኢማም አሕመድ ኢብራሂም (ግራኝ አሕመድ) ልዩ ታሪካዊ ሥፍራን አንስተው ያስረዳሉ።አንኳሮችየክብረ ነገሥትና አዜባዊ ርዕዮተ ዓለም የኢትዮጵያዊነት ግንባታ አስተዋፅዖዎችየኢማም አሕመድ ኢብራሂም (አሕመድ ግራኝ) ታሪካዊ ሥፍራእስልምናና ክርስትና በአገረ ኢትዮጵያተጨማሪ ያድምጡ"ኢትዮጵያ የፍልሰትና ሠፈራ ውጤት ናት" ዶ/ር ደረሰ አየናቸውShareLatest podcast episodes"ዓይኔ - እግዚአብሔር የሰጠኝ ትልቁ ስጦታዬ አንቺ ነሽ እላት ነበር" የወ/ሮ ዓይንዋጋ አስናቀ ባለቤት ዶ/ር ተክቶ ካሣው#100 ይነስ ወይም ይብዛ? ስለ መጠን መናገርየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ማካሔጃ 10 ቢሊዮን ብር መመደቡን አስታወቀ"የኢትዮጵያ አየር መንገድን 'ከአፍሪካ የወጣ አፍሪካዊ አየር መንገድ' ነበር የምንለው፤ አሁን 'ከአፍሪካ የወጣ የዓለም አየር መንገድ' ነው የምንለው" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ