Dr Enawgaw Mehari. Credit: E.Mehariዶ/ር እናውጋው መሃሪ - የሕዝብ - ለሕዝብ ኢትዮጵያ መስራችና ሊቀመንበር፤ ዶ/ር ታሪኩ ተሻለ በስዊዲን የሕዝብ - ለሕዝብ ኢትዮጵያ ተጠሪና የሉላዊ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ተነሳሽነት (GESI) አባል፤ ሰሞኑን "አገራዊ የመግባቢያ ቋንቋ እንደ አንድ የትምህርት ዓይነት የመስጠት አስፈላጊነት" በሚል ርዕስ በተለያዩ የጥናት መስኮች ከተጠበቡ ኢትዮጵያውያን ጋር ስላካሔዱት ግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት ጭብጦች ያስረዳሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር እናውጋው መሃሪ - የሕዝብ - ለሕዝብ ኢትዮጵያ መስራችና ሊቀመንበር፤ ዶ/ር ታሪኩ ተሻለ በስዊዲን የሕዝብ - ለሕዝብ ኢትዮጵያ ተጠሪና የሉላዊ ኢትዮጵያውያን ምሁራን ተነሳሽነት (GESI) አባል፤ ሰሞኑን "አገራዊ የመግባቢያ ቋንቋ እንደ አንድ የትምህርት ዓይነት የመስጠት አስፈላጊነት" በሚል ርዕስ በተለያዩ የጥናት መስኮች ከተጠበቡ ኢትዮጵያውያን ጋር ስላካሔዱት ግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት ጭብጦች ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- ሕዝባዊ የብሔራዊ ቋንቋ ምክክር መድረክ ፈጠራ
- የብሔራዊ ቋንቋ ትግበራና ፋይዳዎቹ
- ቋንቋና ብሔራዊ ማንነት