Dr Enawgaw Mehari, Founder and President of People To People Inc. Credit: P2Pዶ/ር እናውጋው መሃሪ፤ የPeople To People Inc (P2P) መሥራችና ፕሬዚደንት፤ ዶ/ር አንተነህ ሀብቴ፤ የPeople To People Inc (P2P) የቦርድ ሊቀመንበር፤ የሩብ ክፍለ ዘመን የአገልግሎት ዓመታትን ስላስቆጠረው P2P ጅማሮና አስተዋፅዖዎች ያስረዳሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ዶ/ር እናውጋው መሃሪ፤ የPeople To People Inc (P2P) መሥራችና ፕሬዚደንት፤ ዶ/ር አንተነህ ሀብቴ፤ የPeople To People Inc (P2P) የቦርድ ሊቀመንበር፤ የሩብ ክፍለ ዘመን የአገልግሎት ዓመታትን ስላስቆጠረው P2P ጅማሮና አስተዋፅዖዎች ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የምሥረታ ዓላማና ሂደት
- የPeople To People ስያሜን ያለ ሀገር በቀል ስያሜያዊ አጠራር የመጠቀም አስባብ
- የ P2P አንኳር ክንዋኔዎች