Dr Gebeyaw Ambelu Degarge Source: Suppliedዶ/ር ገበያው አምበሉ ደግአርጌ በኒውዝላንድ ሊንከን ዩኒቨርሲቲ የቱሪዝምና ልማት ተመራማሪ፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች ኔትዎርክ አባል፤ ባደጉና በማደግ ላይ ባሉ አገራት ስላሉ የምግብ ዋስትና፣ ረሃብና ድህነትን አስመልክተው ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ገበያው አምበሉ ደግአርጌ በኒውዝላንድ ሊንከን ዩኒቨርሲቲ የቱሪዝምና ልማት ተመራማሪ፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች ኔትዎርክ አባል፤ ባደጉና በማደግ ላይ ባሉ አገራት ስላሉ የምግብ ዋስትና፣ ረሃብና ድህነትን አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የዓለም ምግብ ፕሮግራም የ2020 ኖቤል ሰላም ሽልማት ፋይዳዎች
- የኮሮናቫይረስና አንበጣ ወረርሽኝ አሉታዊ የምግብ ዋስትና ተፅዕኖዎች በኢትዮጵያ
- የድህነት ቅነሳ ስትራቴጂ በኢትዮጵያ