Dr Gizachew Tessema, Associate Professor of Population Health at Curtin University. Credit: G.Tessemaዶ/ር ግዛቸው ተሰማ፤ በከርቲን ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ጤና ተባባሪ ፕሮፌሰር፤ ፅንስን የማቋረጥ / የማስወረድ አፋላሚ አስባብ ከሆኑት ከሕግ፣ ሃይማኖት፣ ሕክምና፣ ፖለቲካና ሥነ ምግባር አኳያ ነቅሰው ያስረዳሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ፤ በከርቲን ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ጤና ተባባሪ ፕሮፌሰር፤ ፅንስን የማቋረጥ / የማስወረድ አፋላሚ አስባብ ከሆኑት ከሕግ፣ ሃይማኖት፣ ሕክምና፣ ፖለቲካና ሥነ ምግባር አኳያ ነቅሰው ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የፅንስን ማቋረጥ / ማስወረድ አወዛጋቢነት በሀገረ አሜሪካ
- የአውስትራሊያ ፅንስን የማቋረጥ / ማስወረድ ድንጋጌዎችና አገልግሎቶች
- የኢትዮጵያ ፅንስን የማቋረጥ / ማስወረድ ሕጎችና አገልግሎቶች
- ድኅረ ውርጃ የሚከሰቱ ሥነ ልቦናዊ ተፅዕኖዎች