Dr Gizachew Tessema. Source: G.Tessemaበአውስትራሊያ ፖሊሲና ሳይንስ ኢንስቲትዩት አማካይነት የሚካሔደው የምዕራብ አውስትራሊያ "Tall Poppy" የተመራማሪዎች ሽልማት፤ በከርቲን ዩኒቨርሲቲ የሕፃናትና የሕብረተስብ ጤና ተመራማሪ የሆኑትን ዶ/ር ግዛቸው ተሰማን የ2022 ወጣት የሳይንስ ተመራማሪ አድርጎ በመምረጥ ለሽልማት አብቅቷል።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
በአውስትራሊያ ፖሊሲና ሳይንስ ኢንስቲትዩት አማካይነት የሚካሔደው የምዕራብ አውስትራሊያ "Tall Poppy" የተመራማሪዎች ሽልማት፤ በከርቲን ዩኒቨርሲቲ የሕፃናትና የሕብረተስብ ጤና ተመራማሪ የሆኑትን ዶ/ር ግዛቸው ተሰማን የ2022 ወጣት የሳይንስ ተመራማሪ አድርጎ በመምረጥ ለሽልማት አብቅቷል።
አንኳሮች
- ሳይንስና ወጣት ተመራማሪዎች
- ትምህርትና የወላጆች ሚና
- የሽልማት ፋይዳዎችና የሽልማት ድርጅቶች በጎ ተፅዕኖዎች