አንኳሮች
- አውስትራሊያ ውስጥ በዓመት ከሁለት ሺህ በላይ ወይም በቀን ስድስት ያህል ሕጻናት ሞተው ይወለዳሉ
- የምርምሩ ዓላማ - የተጋላጭነት ትንበያን በማድረግ ሞተው የሚወለዱ፣ ያለ ጊዜያቸው ቀድመው የሚወለዱና አንስተኛ ክብደት ኖሯቸው የሚወለዱ ሕጻናትን ቁጥር የሚቀንስ የጤና ሥርዓት መገንባት
- የምርምር ጊዜው አምስት ዓመታትን ይፈጃል
ተያያዥነት ያለውን ቃለ ምልልስ አክለው ያድምጡ

“የሳምባ ነቀርሳን ከኢትዮጵያ ማጥፋት ይቻላል” - ዶ/ር ከፍያለው አለነ