“የሳምባ ነቀርሳን ከኢትዮጵያ ማጥፋት ይቻላል” - ዶ/ር ከፍያለው አለነ

Interview with Dr Kefyalew Alene

Dr Kefyalew Alene Source: Supplied

ዶ/ር ከፍያለው አለነ - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሕብረተሰብ ጤናና ቴሌቶን የሕጻናት ምርምር መካነ ጥናት ተመራማሪ፤ ከብሔራዊ ጤናና ምርምር ጉባኤ $645,205 (የአውስትራሊያ ዶላርስ) ለምርምር ጥናት ፕሮጄክታቸው ማካሔጃ አግኝተዋል።



  • የዶ/ር ከፍያለው ምርምር የሳምባ ነቀርሳን ከኢትዮጵያና ቻይና የመክሊያ ብልኃት ማፈላለግ ላይ ያተኩራል
  • የምርመር ሂደቱ አምስት ዓመታትን ይፈጃል
  • የምርምር ፕሮጀክት ድጎማው በኢትዮጵያና አውስትራሊያ መካከል የጤና ትብብርን ከፍ ያደርጋል

ሜይ 20 የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት የጤና ሚኒስትር ግሬግ ሃንት ለከርተን ዩኒቨርሲቲ የ1.29 ሚሊየን ዶላርስ ለምርምር ተግባር የሚውል ድጎማ መፈቀዱን አስታውቀዋል። 

የምርምር ድጎማው ለዶ/ር ከፍያለው አለነና ዶ/ር ግዛቸው ተሰማ ተሰጥቷል።

እያንዳንዳቸውም $645, 205 አግኝተዋል።

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service
“የሳምባ ነቀርሳን ከኢትዮጵያ ማጥፋት ይቻላል” - ዶ/ር ከፍያለው አለነ | SBS Amharic