ዶ/ር ኅሩይ ኤርሚያስ በሃምቡርግ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር መስክ ተመራማሪ፤ በቅርቡ በየሩብ ዓመት በሚታተመው Journal of Afroasiatic Languages, History andCultureላይ ለኅትመት ስላበቁት “Accounts Regarding Historical Events Exposed in the Hagiography of St. Qawǝsṭos” ጥናታዊ መጣጥፋቸው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- በቅዱሳን ገድላት ላይ ጥናትና ምርምር የማይካሔድ ፋይዳዎች
- የቅዱስ ቀውስጦስ ምርምር የማካሔድ ፈተናዎችና ስኬቶች
- የአቡነ ቀውስጦስ ለፅድቅና ሰማዕት መብቃት
Share






