"አንድነታችንን እናጠናክር፤ ባሕላችንን ለአውስትራሊያውያን እናስተዋውቅ፤ ብሩህ አዲስ ዓመት" - የደቡብ አውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ መሪዎች16:56ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛFollow and SubscribeFollow and SubscribeFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (11.62MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidDr Legesse Garedew, President of the Ethiopian Community Association of South Australia (L), and Dr Tesfahun Chanie Eshetie, Treasurer of the Ethiopian Community Association of South Australia (R). Credit: L.Garedew and TC.Eshetieዶ/ር ለገሰ ጋረደው፤ በደቡብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና ዶ/ር ተስፋሁን ጫኔ በአደላይድ - ደቡብ አውስትራሊያ ቅዳሜ መስከረም 11 / ሴፕቴምበር 21 ስለሚከበረው የአዲስ ዓመት መቀበያ ዝግጅት ይናገራሉ። የማኅበረሰቡ አባላትም በዝግጅቱ ላይ እንዲታደሙ የግብዣ ጥሪያቸውን ያስተላልፋሉ።Follow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (11.62MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidPublished 16 September 2024 3:09pmBy Kassahun Seboqa NegewoSource: SBSSkip to podcast episode contentShare this with family and friendsCopy linkShareዶ/ር ለገሰ ጋረደው፤ በደቡብ አውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና ዶ/ር ተስፋሁን ጫኔ በአደላይድ - ደቡብ አውስትራሊያ ቅዳሜ መስከረም 11 / ሴፕቴምበር 21 ስለሚከበረው የአዲስ ዓመት መቀበያ ዝግጅት ይናገራሉ። የማኅበረሰቡ አባላትም በዝግጅቱ ላይ እንዲታደሙ የግብዣ ጥሪያቸውን ያስተላልፋሉ።አንኳሮችየበዓል ዝግጅት መርሃ ግብርየማኅበረሰብ ማኅበር ምሥረታ ታሪክና ስኬቶችተግዳሮቶችየአጭርና ረጅም ጊዜያት ትልሞችShareLatest podcast episodes08:22‘በርካታ ሠራተኞች የጡረታ አበል ተቀማጫቸውን አስቀድመው ለቤት ብድርና ኑሮ መደጎሚያ ቢያውሉት የተሻለ ሁኔታ ላይ ይሆናሉ’ የሚለው የዋን ኔሽን ዕሳቤ ተቃውሞና ድጋፍ ገጥሞታልpodcast episode8 minutes 22 seconds22:50"ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦቻቸውን ብቻ ሳይሆን አውስትራሊያውያን ወዳጆቻቸውንም ጨምረው በአዲሱ ዓመት ዝግጅታችን ላይ እንዲገኙ እንጋብዛለን" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውpodcast episode22 minutes 50 seconds10:30በኢትዮጵያ የሚገነባው የቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ በቻይናና አሜሪካ ኩባንያዎች መካከል ከፍተኛ ጂኦፖለቲካዊና የንግድ ፉክክር ማዕከል ሆኗል ተባለpodcast episode10 minutes 30 seconds09:08የውጭ ዜጎች በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤት ለመግዛት ከ150 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ያላነሰ ገንዘብ እንደሚያስፈልጋቸው አዲስ መመሪያ ወጣpodcast episode9 minutes 8 seconds