Dr Mulatu Belayneh and his family. Credit: M.Belaynehዶ/ር ሙላቱ በላይነህ የናታን የጋብቻና ምክር አገልግሎት መሥራች፣ ሥራ አስኪያጅና ደራሲ፤ በአገር ቤትና በባሕር ማዶ ስላሉ የልጆች አስተዳደግ ልዩነቶችንና ተመሳሳይነቶችን ነቅሰው ያመላክታሉ።
ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ የናታን የጋብቻና ምክር አገልግሎት መሥራች፣ ሥራ አስኪያጅና ደራሲ፤ በአገር ቤትና በባሕር ማዶ ስላሉ የልጆች አስተዳደግ ልዩነቶችንና ተመሳሳይነቶችን ነቅሰው ያመላክታሉ።