Dr Mulatu Belayneh. Credit: M.Belaynehዶ/ር ሙላቱ በላይነህ የናታን የጋብቻና ምክር አገልግሎት መሥራች፣ ሥራ አስኪያጅና ደራሲ፤ ሰሞኑን ወደ አንባቢያን እጆች እየገባ ስላለው ስምንተኛ መጽሐፋቸው "የወጣቱ ትውልድ ዕድሎችና ተግዳሮቶች" አንኳር ጭብጦችንና በብሪስበን ከተማ ስለ "ጥልቅ ግንኙነት" ለመስጠት ወጥነው ስለ ያዙት የስልጠና ፕሮግራም ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ የናታን የጋብቻና ምክር አገልግሎት መሥራች፣ ሥራ አስኪያጅና ደራሲ፤ ሰሞኑን ወደ አንባቢያን እጆች እየገባ ስላለው ስምንተኛ መጽሐፋቸው "የወጣቱ ትውልድ ዕድሎችና ተግዳሮቶች" አንኳር ጭብጦችንና በብሪስበን ከተማ ስለ "ጥልቅ ግንኙነት" ለመስጠት ወጥነው ስለ ያዙት የስልጠና ፕሮግራም ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የወጣቱ ትውልድ ዕድሎችና ተግዳሮቶች
- የጥልቅ ግንኙነት ስልጠና በብሪስበን ከተማ
- ልኅቀት በተመላበት የትዳር ግንኙነትን በሁለንተናዊነት ማደግ