ዳግም የቀረበ፤ ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ - የናታን የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት መሥራችና ሥራ አስኪያጅ፣ ደራሲ፣ የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት ባለ ሙያ ስለ ቅድመ ጋብቻ የፍቅር ግንኙነቶች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የቅድመ ጋብቻ የፍቅር ግንኙነት መሠረቶች
- የጋብቻ ውሳኔ ላይ ከመደረሱ በፊት ጥንዶች ሊያሟሏቸው የሚገቡ መሰናዶዎች
- ከጋብቻ በፊት የባለሙያ ምክሮች አስፈላጊነት
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE starting June 12 2026

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends

