Mussie Delelegn Arega (PhD), A/Head, Productive Capacities and Sustainable Development Branch, Division for Africa, LDCs and Special Programs, at the United Nations Conference on Trade and Development (UNCTAD). Credit: MD.Arega
ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ ሰሞኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ግብር ላይ መዋሉን ስላስታወቀው "የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያ" ፖሊሲ የሚገጥሙትን ተግዳሮቶች፣ የሚያስከትላቸውን መዘዞችና ከሌሎች ሀገራት ተሞክሮ ሊቀሰሙ የሚገቡ ልምዶችን ነቅሰው ምክረ ሃሳባቸውን ያጋራሉ። Published 4 August 2024 6:50pm
Updated 4 August 2024 6:55pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ ሰሞኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ግብር ላይ መዋሉን ስላስታወቀው "የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያ" ፖሊሲ የሚገጥሙትን ተግዳሮቶች፣ የሚያስከትላቸውን መዘዞችና ከሌሎች ሀገራት ተሞክሮ ሊቀሰሙ የሚገቡ ልምዶችን ነቅሰው ምክረ ሃሳባቸውን ያጋራሉ። አንኳሮች የብር ተአማኒነትን መገንባት ምርትና ምርታማነትን የመጨመር ወሳኝነት ዘላቂ የሰላም ሰፈና ለፖሊሲ ትግበራ ያለው ዋስትና ሙስናን የመክላት ብሔራዊ ግዴታ