Mussie Delelegn Arega (PhD), A/Head, Productive Capacities and Sustainable Development Branch, Division for Africa, LDCs and Special Programs, at the United Nations Conference on Trade and Development (UNCTAD). Credit: MD.Arega
"ሚዲያ/ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ መንግሥት ገንዘቡን ጣለ የሚለው ትክክል አይደለም። መንግሥት ገንዘቡን አይደለም የጣለው፤ ይደግፈው የነበረውን ብር ነው መደገፍ የተወው። በነፃ ገበያ እንዲወሰን ነው ያደረገው፤ ይህ ፖሊሲ ነው ብር እንዲወድቅ ያደረገው፤ ሁለቱን ለይቶ ማየት ያስፈልጋል" የሚሉት ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ ስለ አዲሱ የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ ፖሊሲ ያስረዳሉ። Published 4 August 2024 3:36pm
Updated 4 August 2024 6:54pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
"ሚዲያ/ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ መንግሥት ገንዘቡን ጣለ የሚለው ትክክል አይደለም። መንግሥት ገንዘቡን አይደለም የጣለው፤ ይደግፈው የነበረውን ብር ነው መደገፍ የተወው። በነፃ ገበያ እንዲወሰን ነው ያደረገው፤ ይህ ፖሊሲ ነው ብር እንዲወድቅ ያደረገው፤ ሁለቱን ለይቶ ማየት ያስፈልጋል" የሚሉት ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ ስለ አዲሱ የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ማሻሻያ ፖሊሲ ያስረዳሉ። አንኳሮች የውጭ ምንዛሪ ማስተካከያ ለማድረግ ገፊ ምክንያቶች ጥቅሞችና ጉዳቶች የውጭ ምንዛሪ ክምችት፣ የውጭ ንግድ አቅርቦትና ግብዓት