Foreign Banks. Credit: Illustration by Budrul Chukrut/SOPA Images/LightRocket via Getty Imagesዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ ዓለም አቀፍ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ እንዲዘልቁ በኢፌዴሪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተላለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ሙያዊ ግለ አተያያቸውን ያንፀባርቃሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ ዓለም አቀፍ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ እንዲዘልቁ በኢፌዴሪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተላለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ሙያዊ ግለ አተያያቸውን ያንፀባርቃሉ።
አንኳሮች
- የሚኒስትሮች ምክር ቤት ውሳኔ
- የዓለም አቀፍ ባንክ ፖሊሲ ቀረፃ
- መንግሥትን ለዓለም አቀፍ ባንክ በሮችን ለመክፈት ፈቃደኛ ወይም ግድ የሚያሰኙ አስባቦች