Dr Mussie Delelegn Arega. Credit: MD.Aregaዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ ዓለም አቀፍ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ እንዲዘልቁ በኢፌዴሪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተላለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ሙያዊ ግለ አተያያቸውን ያንፀባርቃሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ ዓለም አቀፍ ባንኮች ወደ ኢትዮጵያ እንዲዘልቁ በኢፌዴሪ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተላለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ሙያዊ ግለ አተያያቸውን ያንፀባርቃሉ።
አንኳሮች
- የምጣኔ ሃብት በሮችን በፍጥነትና በስፋት የመክፈት ስጋቶችና መዘዞች
- አሁነኛ ምጣኔ ሃብታዊ ችግሮች
- የዓለም አቀፍ ፋይናንስ ተቋማት ጫናዎች