"የአገር ውስጥ ኢኮኖሚያዊ ችግሮቻችን ከአካባቢያዊና ዓለም አቀፍ ችግሮች ጋር ተወሳስበው 2016 እና 2017ን አስቸጋሪ ሊያደርጉብን ይችላል የሚል ስጋት አለኝ" ዶ/ር ሙሴ10:46ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛFollow and SubscribeFollow and SubscribeFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (8.02MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidMussie Delelegn Arega (PhD), A/Head, Productive Capacities and Sustainable Development Branch, Division for Africa, LDCs and Special Programs, at the United Nations Conference on Trade and Development (UNCTAD). Credit: M.Aregaዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ የአገር ውስጥ፣ ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ግጭቶች በኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ላይ ያሳደሯቸውን ጉልህ አሉታዊ ተፅዕኖዎች አንስተው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።Follow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (8.02MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidPublished 9 November 2023 11:27amUpdated 11 November 2023 12:02pmBy Kassahun Seboqa Negewo, NACASource: SBSSkip to podcast episode contentShare this with family and friendsCopy linkShareዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ የአገር ውስጥ፣ ቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ ግጭቶች በኢትዮጵያ ምጣኔ ሃብት ላይ ያሳደሯቸውን ጉልህ አሉታዊ ተፅዕኖዎች አንስተው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።አንኳሮችየኢትዮጵያ 2015ምጣኔ ሃብታዊ ምልከታየአገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ግጭቶች በምጣኔ ሃብት ላይ ያሳደሯቸውና እያሳደሩ ያሉት አሉታዊ ተፅዕኖዎችየጠቅላላ አገር ውስጥ ምርት በጀት ጉድለት አሳሳቢነትShareLatest podcast episodes27:25አዲስ ኮከብ - ድምፃዊ ጴጥሮስ ማስረሻpodcast episode27 minutes 25 seconds04:38"2019 ተስፋን ይዞ፣ የደከምንበት የሚያፈራበት፣ ሐዘናችን በደስታ የሚቀየርበት፣ መከፋታችን በፈገግታ የሚተካበት ዓመት እንዲሆንልን ምኞቴ ነው" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰpodcast episode4 minutes 38 seconds09:42የሃይማኖት አባቶች የ2019 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መልዕክት በሜልበርን - ፉትስክሬይ ፓርክpodcast episode9 minutes 42 seconds06:10የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት የማኅበራዊ ሚዲያ ዲጂታል ደህንነት ጥበቃ ረቂቅ ሕግ በሳንሱር ተፈርጆ ትችት ተሰነዘረበትpodcast episode6 minutes 10 seconds