Construction workers build a new structure at the Addis Africa International Convention and Exhibition Center in Addis Ababa, Ethiopia on August 31, 2023. Credit: AMANUEL SILESHI/AFP via Getty Images
"ኢትዮጵያ ውስጥ ከምንም በላይ የፖለቲካ መረጋጋርትና ሰላምየሚገኝበት መፍትሔ በአስቸኳይ መሻት ያስፈልጋል" የሚሉት ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ ስለ ሥራ ፈጠራና የግሉ ዘርፍ ሊደርጉለት ስለሚገባው ድጋፍ ያሰረዳሉ። Published 10 November 2023 9:34pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
"ኢትዮጵያ ውስጥ ከምንም በላይ የፖለቲካ መረጋጋርትና ሰላምየሚገኝበት መፍትሔ በአስቸኳይ መሻት ያስፈልጋል" የሚሉት ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ አረጋ - በተባበሩት መንግሥታት የንግድና ልማት ጉባኤ በአፍሪካ መምሪያ የማምረት አቅምና ዘላቂ ልማት ንዑስ መምሪያ ኃላፊ፤ ስለ ሥራ ፈጠራና የግሉ ዘርፍ ሊደርጉለት ስለሚገባው ድጋፍ ያሰረዳሉ። አንኳሮች ሥራ ፈጠራ ብሪክስና የአሜሪካ ዶላር የግል ባለ ሃብቶች የሙዋዕለ ንዋይ ፍሰት ተሳትፎና አመቺ ፖሊሲ ቀረፃ