" 'ማንኛውም ዜጋ መራብ የለበትም' የሚለው መብት እየተጠበቀ አይደለም፤ ቀውሱ ሰፍቶ እየቀጠለ ነው" ዶ/ር ሚሊዮን በላይ18:26Alliance for Food Sovereignty for Africa's "1000 African Youth Summit 2024" participants in Addis Ababa. Credit: AFSAኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (16.88MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ሚሊዮን በላይ፤ Alliance for Food Sovereignty for Africa ዋና አስተባባሪ፤ ከ45 የአፍሪካ አገራት የተውጣጡ 200 ወጣቶች አዲስ አበባ ስለታደሙበት የአፍሪካ ምግብ ሉዓላዊነት፣ የሰላም ጉዳይ፣ ግብርና፣ የምግብ ኢንተርፕሬነርሺፕና መሰል ጉዳዮች ላይ ስለመከረው የ "1000 ወጣቶች ጉባኤ" ያስረዳሉ።አንኳሮችዓላማና ግብምክረ ሃሳቦችና ፋይዳዎችትልሞችShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው