Dr Senait Beyene Source: S. Beyeneዶ/ር ሰናይት በየነ - የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ገዲብ አማካሪ፤ የባሕር ማዶ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ለኮሮናቫይረስ መከላከያ ለሚውሉ የሕክምና ቁሳቁስ ልገሳዎች ያላቸውን ከፍተኛ ተነሳሽነትና ችሮታዎችን አንስተው ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ሰናይት በየነ - የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ገዲብ አማካሪ፤ የባሕር ማዶ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ለኮሮናቫይረስ መከላከያ ለሚውሉ የሕክምና ቁሳቁስ ልገሳዎች ያላቸውን ከፍተኛ ተነሳሽነትና ችሮታዎችን አንስተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የኮሮናቫይረስ መስፋፋት በኢትዮጵያ
- የኢትዮጵያውያንና ትውልደ - ኢትዮጵያውያን ልገሳዎች
- ለኮሮናቫይረስ መከላከያ የሚውሉ የሕክምና ቁሳቁሶች አላላክ መንገዶች