Dr Tebeje Molla. Source: T.Mollaዶ/ር ተበጀ ሞላ - በዲከን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና የማኅበራዊ ጥናት ተመራማሪ፤ በቅርቡ በኮቪድ - 19 ሳቢያ ለትምህርት ቤቶች መዘጋትና ተማሪዎች ለርቀት ትምህርት ግድ ከመሰኘታቸው ጋር ተያይዞ በፍልሰተኛ ወላጆች ላይ ያሳደራቸውን አሉታዊ ተፅዕኖዎች አስመልክቶ ጥናት አካሂደዋል። ዳግም ለርቀት ትምህርት መዳረግ ቢገጥም በተማሪዎች፣ ትምህርት ቤቶች፣ ወላጆችና መንግሥት በኩል ምን ዓይነት መሰናዶዎች ሊደረግ እንደሚገባም ምክረ ሃሳቦችን አጋርተዋል።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ተበጀ ሞላ - በዲከን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና የማኅበራዊ ጥናት ተመራማሪ፤ በቅርቡ በኮቪድ - 19 ሳቢያ ለትምህርት ቤቶች መዘጋትና ተማሪዎች ለርቀት ትምህርት ግድ ከመሰኘታቸው ጋር ተያይዞ በፍልሰተኛ ወላጆች ላይ ያሳደራቸውን አሉታዊ ተፅዕኖዎች አስመልክቶ ጥናት አካሂደዋል። ዳግም ለርቀት ትምህርት መዳረግ ቢገጥም በተማሪዎች፣ ትምህርት ቤቶች፣ ወላጆችና መንግሥት በኩል ምን ዓይነት መሰናዶዎች ሊደረግ እንደሚገባም ምክረ ሃሳቦችን አጋርተዋል።
አንኳሮች
- የጥናት ዓላማና ትኩረት
- ግኝቶች
- ምክረ ሃሳቦች