Dr Tebeje Molla. Source: T. Mollaዶ/ር ተበጀ ሞላ - በዲከን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና ማሕበራዊ ፍትሕ ጥናት ተመራማሪ፤ በተለይ አፍሪካውያን-አውስትራሊያውያን ወጣት የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የሥራና ዕውቀት ብቃትን ለማግኘት ገጥመዋቸው ስላሉ ግላዊ፣ ቤተሰባዊና ተቋማዊ ተግዳሮቶችን አስመልክተው ስላካሄዱት ጥናትና ግኝቶች ያስረዳሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ተበጀ ሞላ - በዲከን ዩኒቨርሲቲ የትምህርት ፖሊሲና ማሕበራዊ ፍትሕ ጥናት ተመራማሪ፤ በተለይ አፍሪካውያን-አውስትራሊያውያን ወጣት የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የሥራና ዕውቀት ብቃትን ለማግኘት ገጥመዋቸው ስላሉ ግላዊ፣ ቤተሰባዊና ተቋማዊ ተግዳሮቶችን አስመልክተው ስላካሄዱት ጥናትና ግኝቶች ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የአፍሪካውያን-አውስትራሊያውያን ወጣት ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን ማጠናቀቅ ያለመቻል ዋነኛ ተግዳሮቶች
- የልጆች የሙያ ዘርፍ ፍላጎትና የወላጆች ምኞት ግጭቶች የሚያስከትሏቸው አሉታዊ ተፅዕኖዎች
- የመፍትሔ ምክረ ሃሳቦች