ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ዲሴምበር 28 / ጥር 20 በሜልበርን - አውስትራሊያ ተከብሮ ስለሚውለው የኢትዮጵያ ቀን ፋይዳዎች ይናገራሉ። ግብዣቸውንም በማኅበሩ ስም ያቀርባሉ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያ ቀን 2024 / 2017
- ትሩፋቶች
- ብሔራዊ ማንነትን በቀጣዩ ትውልድ ዘንድ ማስረፅ
- አንድነት
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
