ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ በቪክቶሪያ የኢትዮያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ለሰኔ 29 / ጁላይ 6 በሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ለመላ የማኅበረስብ አባላት ስለቀረበው የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪና የመነጋገሪያ ዋነኛ አጀንዳዎች ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የዙም ስብሰባ ሂደትና ፋይዳ
- የዳሰሳ ሪፖርት
- የ2018 የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት ክብረ በዓል መሰናዶ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE
Published
By Kassahun Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
