ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ በማኅበሩ አዘጋጅነት ሜልበርን ውስጥ ስለሚከበረው 129ኛው የአድዋ ድል በዓል መታሰቢያ ሥነ ሥርዓት ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የአድዋ ድል ፋይዳዎች
- አስተምህሮት
- መሰናዶ
- የማኅበረሰብ አባላት ተሳትፎ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
