Dr Woldeselassie Bezabeh (L) and a vial of the Moderna COVID-19 Vaccine (R). Source: WS.Bezabeh and Gettyዶ/ር ወልደ ሥላሴ በዛብህ በታዝማኒያ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት ደኅንነት መምህር፤ ከወርኅ ሴፕቴምበር ጀምሮ በአገረ አውስትራሊያ ነዋሪዎች ክንዶች ውስጥ መዝለቅ ስለሚጀምረው ሞደርና ክትባት ጠቀሜታ ያስረዳሉ፤ ምክረ ሃሳባቸውንም ይለግሳሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ወልደ ሥላሴ በዛብህ በታዝማኒያ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት ደኅንነት መምህር፤ ከወርኅ ሴፕቴምበር ጀምሮ በአገረ አውስትራሊያ ነዋሪዎች ክንዶች ውስጥ መዝለቅ ስለሚጀምረው ሞደርና ክትባት ጠቀሜታ ያስረዳሉ፤ ምክረ ሃሳባቸውንም ይለግሳሉ።
አንኳሮች
- የሞደርና ክትባት አሠራር
- የሞደርና፣ ፋይዘርና አስትራዜኔካ ክትባቶች ተመሳሳይነትና ልዩነት
- ክትባት የተከተቡ ሰዎች ለኮሮናቫይረስ ተጋላጭነት መጠን